ፀኃፊ

43 ፅሁፎች

ማንቸስተር ዩናይትድ ‘ከተጫዋቹ ጋር የግል ስምምነት ካደረጉ’ በኋላ ለፕሪምየር ሊጉ ኮከብ 50 ሚሊዮን ፓውንድ ሊያቀርቡ ነው

ማንቸስተር ዩናይትድ ለካርሎስ ባሌባ 50 ሚሊዮን ፓውንድ ለማቅረብ እያሰቡበት ይገኛል። የብራይተን ኤንድ ሆቭ አልቢዮኑ አማካይ ወደ ኦልድ ትራፎርድ ሊዛወር እንደሚችል ሲነገር የቆየው ላለፉት...

ሊቨርፑል ከባድ የዝውውር ጥያቄ ከፊቱ ተደቅኗል፤ ያጋጠመው “ስቃይ” ሊያበቃ ተቃርቧል

ሊቨርፑል ማንኛውም ሰው ያልገመተው ዓይነት አስቸጋሪ የውድድር ዘመን እያሳለፈ ይገኛል። አሁንም ቢሆን የሻምፒዮንስ ሊግ ተሳትፎን ለማረጋገጥ እየታገለ ቢሆንም፣ የብዙዎች ሃሳብ ግን "ቀጥሎ ምን...

አትሌቲኮ ማድሪድ ከአርሰናል ጋር ከሚደረገው ግጥሚያ በፊት የሁለት ተጫዋቾችን ከጉዳት መመለስ መልካም ዜና ሆኖለታል

ባለፈው ረቡዕ (ሚያዝያ 15 ቀን 2018 ዓ.ም.) አትሌቲኮ ማድሪድ በኤልቼ 3 ለ 2 መሸነፉን ተከትሎ፣ አሰልጣኝ ዲዬጎ ሲሚዮኔ በአትሌቲኮ የማሰልጠን ዘመናቸው ለመጀመሪያ ጊዜ...

ሃሪ ኬን 52ኛ ግቡን አስቆጠሮ ባየር ሙኒክን ለዲኤፍቢ ፖካል (DFB-Pokal) ፍፃሜ አበቃ

ሃሪ ኬን እና ልዊስ ዲያዝ ባስቆጠሯቸው ግቦች ባየር ሙኒክ ረቡዕ ምሽት (ሚያዝያ 14 ቀን 2018 ዓ.ም.) ባየር ሌቨርኩሰንን 2 ለ 0 በማሸነፍ ለጀርመን...

ጣሊያን በ2018ቱ የዓለም ዋንጫ ኢራንን ትተካ ይሆን?

በዘንድሮው የውድድር ዘመን መጨረሻ በአሜሪካ፣ ካናዳ እና ሜክሲኮ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የ2018 (እ.ኤ.አ 2026) የፊፋ የዓለም ዋንጫ ላይ፣ ኢራን በዲፕሎማሲያዊ ውጥረት ምክንያት ታግዳ በአራት...

ላሚን ያማል ለባርሴሎና ወሳኝ ግብ ካስቆጠረ በኋላ በአሳሳቢ ሁኔታ ተጎዳ

ባርሴሎና ረቡዕ (ሚያዝያ 15 ቀን 2018 ዓ.ም.) በሴልታ ቪጎ ላይ የ 1 ለ 0 ጠባብ ድል በማስመዝገብ ለላሊጋው ዋንጫ ይበልጥ ተቃርቧል። ሆኖም ብቸኛዋን...

ፖል ፖግባ የኤምባፔን በሪያል ማድሪድ የሚታየውን ብቃት በመከላከል ከክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ከሮናልዶ ናዛሪዮ በላይ አስቀመጠው

የኪሊያን ኤምባፔ ወደ ሪያል ማድሪድ መምጣት የተለያዩ አስተያየቶችን እያስተናገደ ይገኛል። ምንም እንኳን ተጫዋቹ ጥሩ የሚባሉ ስታቲስቲክሶች ቢኖሩትም፣ ክለቡ በቅርቡ ከሻምፒዮንስ ሊግ መውጣቱን ተከትሎ...

የቀድሞዎቹ የባየርን ሙኒክ ኮከቦች ወደ ክለባቸው በሚያስደንቅ ሁኔታ ሊመለሱ ነው

ለባየርን ሙኒክ ሁለተኛ ቡድን (Reserve Team) የሚሆን አስደሳች መፍትሔ በዚህ ክረምት ቅርፅ እየያዘ ይገኛል። የአሁኑ አሰልጣኝ ሆልገር ሳይትዝ ቦታቸውን እንደሚለቁ የተረጋገጠ ሲሆን፣ እሳቸውን...

”ሳላህ እና ሮበርትሰን ክለቡን መልቀቃቸውን ተከትሎ ሊቨርፑል አዳዲስ መሪዎች ያስፈልጉታል” – ቨርጂል ቫን ዳይክ

የሊቨርፑሉ ካፒቴን ቨርጂል ቫን ዳይክ እንደ መሐመድ ሳላህ እና አንዲ ሮበርትሰን ያሉ ተጫዋቾች ከክለቡ መሰናበታቸውን ተከትሎ፣ በቡድኑ ውስጥ ክፍተቱን የሚሞሉ አዳዲስ መሪዎች በአስቸኳይ...